አማርኛ / Amharic (Ethiopia)

የሚቀጥሉት ትውልዶች እግዚአብሔርን እንዲያውቁ፤ እንዲያከብሩ እና ገንዘባቸዉ እንዲያደርጉ የሚያበቁ እግዚአብሔር ላይ የሚያተኩሩ ግብዓቶች

Languages: Amharic

ቀናኢነት፤ የሚቀጥለዉን ትውልድ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ማድረግ የሚጠይቃቸዉ 7 መሰጠቶች

በዚህ መፅሐፍ የረጅም ጊዜ መጋቢ እና የTruth78 ተቀዳሚ ዳይሬክተር የሆኑት ዲቪድ ማይክል ከእግዚአብሔር ፍቅር የመነጨ እና ለእርሱው ክብር የሚሆን ግለት እና ትጋትን ያብራራሉ፡፡ ለሚቀጥለዉ ትውልድ ደቀ መዝሙር መሆን የሚያስፈልገዉን ራዕይ የሚቀርፁ ሰባት መሰጠቶችን አቅርበዋል

  1. ቀጣዩ ትውልድ እምነት እንዲኖረዉ የሚያደርግ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ራዕይ ማንገብ
  2. በቤተክርስቲያን እና በቤተሰብ መካከል ጠንካራ አጋርነት ማሳደግ
  3. ምሉዕ የሆነውን የቃለ-እግዚአብሔርን ምክረ-ሓሳብ በስፋት እና በጥልቀት ማስተማር
  4. አስደናቂውን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ማስተማር
  5. አዕምሮን፤ ልብን እና ፈቃድን ለደቀ መዝሙርነት ማስገዛት
  6. በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጸጋ ላይ በመደገፍ መጸለይ
  7. አምልኮተ-እግዚአብሔር በትክክል ለእግዚአብሔር ክብር የሚያመጣ እንዲሆን ማድረግ
ግብዓቱን ያውርዱ